የምስራቅ አፍሪካ የልማት በየነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ጸሃፊ ሶማሊያን ጎበኙ 

Your browser doesn’t support HTML5

የምስራቅ አፍሪካ የልማት በየነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ጸሃፊ ሶማሊያን ጎበኙ 

የምስራቅ አፍሪካ የልማት በየነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ጸሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ ዛሬ ሰኞ ለይፋዊ ጉብኝት ሞቃዲሾ ገብተዋል፡፡

ሶማሊያ ገለልተኛ አይደሉም በሚል ከወራቶች በፊት ወቀሳ ያቀረበችባቸው ዋና ጽሃፊው ተቋማቸው ሶማሊያ ለገጠሟት ተግዳሮቶች ' ገንቢ ሚናን” ይጫወታል ሲሉ ተናግረዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡