የኢትዮጵያውያን ክለቦች ግጥሚያ በዋሽንግተን ዲሲ  

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያውያን ክለቦች ግጥሚያ  በዋሽንግተን ዲሲ   

በኢትዮጵያ በርካታ የኳስ ደጋፊ ያላቸው አትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የእግርኳስ ክለቦች በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ኦዲ ፊልድ ስታድየም የወዳጅነት ጨዋታ አድርገዋል፡፡

የኢትዮጵያ ክለቦች በአሜሪካ ለመጀመርያ ጊዜ ባደረጉት በዚህ ጨዋታም ኢትዮጵያ ቡና 2 ለ1 ማሸነፍ ችሏል፡፡ ባለፈው እሁድ የተደረገውን ይህን ጨዋታ አስመልክቶ የአሜሪካ ድምጽ የሁለቱን ክለብ ተጫዋቾች ፣ አሰልጣኞችና የቀድሞ ተጨዋቾችን አነጋግሯቸዋል፡፡