ከዱራሜ እስከ ዋሽንግተን - የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊ ሴት ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋች ሎዛ አበራ

Your browser doesn’t support HTML5

ከዱራሜ እስከ ዋሽንግተን - የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊ ሴት ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋች ሎዛ አበራ

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ እግርኳስ ቡድን አምበል ሎዛ አበራ ባለፈው ሳምንት የእግርኳስ ተጫዋችነት ፊርማዋን በዋሽንግተን ዲሲ ለሚገኘው ዲሲ ፓወር እግርኳስ ክለብ አኑራለች፡፡

ለሁለት አመት የሚቆየው ይህ ኮንትራትም ሎዛ አበራን በሰሜን አሜሪካ የመጀመርያዋ ኢትዮጵያዊ የፕሮፌሽናል ተጫዋች አድርጓታል፡፡ የአሜሪካ ድምጽ ስቱዲዮ ጋብዞ አነጋግሯታል፡፡ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡