የቀድሞው ፕሬዝደንትና የሪፐብሊካን ፓርቲው ፕሬዝደንታዊ እጩ ዶናልድ ትረምፕ፣ አርሊንግተን በሚገኘው የሰማኅታት መቃብር ላይ ፎቶ መነሳታቸው ነቀፌታን ያስከተለ ሲሆን፣ አንዳንድ የሰማኅታቱ ቤተሰቦች ግን ድጋፋቸውን በመግለፅ ላይ ናቸው።
የዲሞክራቲክ ፓርቲው ፕሬዝደንታዊ እጩ ካመላ ሄሪስም ድርጊቱን “ፖለቲካዊ ትኩረት ለማግኘት” የተደረገ ነው ሲሉ አውግዘዋል።
Your browser doesn’t support HTML5
ትረምፕ በሰማኅታት መቃብር ላይ ፎቶ መነሳታቸው ነቀፌታን አስከትሏል