ሃሪስ የፓርቲያቸው ዕጩ ሆነው ሲመረጡ ራዕያቸው ከትረምፕ እንደሚለይ ያሳዩበት ሥነ ስርዓት

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ሃሪስ የፓርቲያቸው ዕጩ ሆነው ሲመረጡ ራዕያቸው ከትረምፕ እንደሚለይ ያሳዩበት ሥነ ስርዓት

ከአንድ ወር በፊት ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በዳግም ምርጫው እንደማይወዳደሩ አሳውቀው የውድድሩን ችቦ ያስተላለፉላቸው ምክትል ፕሬዚደንታቸው ካማላ ሐሪስ ትላንት ሐሙስ ቺካጎ ከተማ ላይ በተጠናቀቀው የፓርቲያቸው ጉባኤ ላይ እጩነታቸውን በተቀበሉበት ንግግር የህይወት ታሪካቸውን እና ራዕያቸውን ከተቀናቃኛቸው ከሪፐብሊካኑ እጩ፣ ከቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር እያነጻጸሩ አሳይተዋል።

የአሜሪካ ድምጿ የዋይት ሀውስ ቢሮ ኃላፊ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ በቺካጎ፣ ኢሊኖይ ከሚገኘው የዲሞክራሲያዊ ብሄራዊ ጉባኤ አድርሳናለች፡፡