ዚምባብዌ በቅርቡ የተከሠተውን የኮሌራ ወረርሽኝ መቆጣጠሯን አስታወቀች

  • ቪኦኤ ዜና

የኮሌራ ታማሚዎች በሃራሬ በሚገኘው ክሊኒክ በህክምና ላይ

Your browser doesn’t support HTML5

ዚምባብዌ በቅርቡ የተከሠተውን የኮሌራ ወረርሽኝ መቆጣጠሯን አስታወቀች

ዚምባቡዌ፣ ላለፉት 18 ወራት ገደማ ሲዛመት የቆየውን የኮሌራ ወረርሽኝ መቆጣጠሯን፣ የአገሪቱ ባለሥልጣናት ዐውጀዋል፡፡

የኅብረተሰብ ጤና ባለሞያዎች ግን፣ የውኃ ወለድ በሽታን ያስከተለው ኹኔታ አሁንም እንዳለ መኾኑንና አስቸኳይ ትኩረት እንደሚያስፈልገው ይናገራሉ።

ኮለምበስ ማቩንጋ ከሐራሬ ተከታዩን ዘገባ ልኳል፤ ደረጀ ደስታ ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡