በአሜሪካ ነባር ከተማ ተቃራኒ የምርጫ ዘመቻዎች

  • ቪኦኤ ዜና
ዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሃሪስ፣ የሚኔሶታ አገረ ገዢ ቲም ዎልዝ በፊላደልፊያ በተካሄደው የምርጫ ዘመቻ ላይ፣ ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ.ም.

ዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሃሪስ፣ የሚኔሶታ አገረ ገዢ ቲም ዎልዝ በፊላደልፊያ በተካሄደው የምርጫ ዘመቻ ላይ፣ ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ.ም.

የወቅቱ የየናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሃሪስ፣ በመጪው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የዴሞክራቲክ ፓርቲያቸውን ለመወከል፣ ትላንት ማክሰኞ ከፍተኛ ይኹንታ ካገኙ በኋላ፣ አብረዋቸው የሚወዳደሩትን አጋራቸውን ሠይመዋል።

ካማላ ሃሪስ፣ ትላንት፣ ከአሜሪካ ነባር ከተሞች አንዷ በኾነችው በሰሜናዊ ምሥራቅ ፔንስልቬንያ ግዛት ፌላዴልፊያ የተገኙት ግን፣ የዴሞክራቲክ ፓርቲ እጩ ብቻ ኾነው አልነበሩም።

የቪኦኤ የዋሽንግተን ከፍተኛ ዘጋቢ ካሮሊን ፕሬሱቲ ተከታዩን ዘገባ አሰናድታለች፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

በአሜሪካ ነባር ከተማ ተቃራኒ የምርጫ ዘመቻዎች