ባይደን የመካከለኛው መሥራቅን ውጥረት ለማርገብ እየመከሩ ነው

  • ቪኦኤ ዜና

ፕሬዘዳንት ባይደን እና ምክትል ፕሬዘዳንት ሃሪስ በመካከለኛው ምስራቅ ስላለው ሁኔታ ገልጻ ሲድረግላቸው፣ሐምሌ 29 ቀን 2016 ዓ.ም.

በመካከለኛው ምሥራቅ ያለውን ውጥረት ለማርገብ፣ የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ከብሔራዊ ድህንነት ቡድናቸው ጋራ መክረዋል። በተጨማሪም ከጆርዳኑን ንጉስ ጋራ ተነጋግረዋል። በኢራንም ሆነ በእርሷ በሚደገፉ ኃይሎች ጥቃት የሚሰነዘር ከሆነ፣ “ከፍተኛ ዋጋ” እንደሚከፍሉ የእስራኤሉ መሪ አስጠንቅቀዋል።

የቪኦኤ የዋይት ሃውስ ዘጋቢ አኒታ ፓወል የላከችው ዘገባ ነው። ከተያያዘው ድምጽ ይከታተሉ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ባይደን የመካከለኛው መሥራቅን ውጥረት ለማርገብ እየመከሩ ነው