የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ መንግሥት ለደመወዝ ማሻሻያ ከ90 ቢሊዮን ብር በላይ መመደቡን፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናግረዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ትላንት ኀሙስ፣ ከባለድርሻ አካላት ጋራ ባደረጉት ውይይት ላይ፣ ባንኮች ከጥቁር ገበያ ጋራ ያለውን የውጭ ምንዛሬ ማጥበብ እንዳለባቸውም አመልክተዋል፡፡
ይህን ተከትሎ፣ ዛሬ ዐርብ፣ በባንኮች የውጭ ምንዛሬ ተመን ላይ ካለፉት ቀናት የጎላ ጭማሬ ተስተውሏል፡፡
የባለሞያዎችን አስተያየት የተካተተበትን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
Your browser doesn’t support HTML5