በተያዘው የክረምት ወቅት፣ በአንዳንድ የኢትዮጵያ አካባቢዎች፣ ቅጽበታዊ የወንዞች ሙላትንና የመሬት መንሸራተትን የሚያስከትል ከባድ ዝናም ሊኖር እንደሚችል፣ የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን፣ የመሬት መንሸራተት እና የጎርፍ አደጋዎች ሊከሠቱ የሚችሉባቸውን አካባቢዎች በመለየት፣ ነዋሪዎች ቅድመ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስቧል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5