ትረምፕ በኢሚግሬሽን ጉዳይ ሃሪስን 'የድንበር ፈላጭ ቆራጭ' ሲሉ ከሰሱ

  • ቪኦኤ ዜና

ፋይል፡ ይህ የጋራ ምስሎች የዩኤስ ምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስን በዋይት ሀውስ ሐምሌ 15 ቀን 2016 ዓ.ም. እና የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት እና የ2024 ሪፓብሊካን ፕሬዚዳንታዊ እጩ ዶናልድ ትራምፕን በ ሚልዋውኪ፣ ዊስኮንሲን፣ ሐምሌ 11 ቀን 2016 ዓ.ም. ያሳያል።

ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ከድጋሚ ምርጫ ራሳቸውን በማግለላቸው የሪፐብሊካኑ ዕጩ ዶናልድ ትረምፕ ትኩረታቸውን ወደ ተፎካካሪያቸው ምክትል ፕሬዝደንት ካማላ ሃሪስ እያዞሩ ነው።

የትረምፕ ሪፐብሊካን ፓርቲ የሃሪስን የኢሚግሬሽን ጉዳዮች ታሪክ በማጥቃት “የድንበር ፈላጭ ቆራጭ” በማለት ይጠራቸዋል::

የሪፐብሊካኑ ፕሬዝደንታዊ ዕጩ ዶናልድ ትረምፕ ትኩረታቸውን ወደ ምክትል ፕሬዝደንት ካማላ ሃሪስ ቀይረዋል።

የቪኦኤ የኢሚግሬሽን ዘጋቢ አሊን ባሮስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

Your browser doesn’t support HTML5

ትረምፕ በኢሚግሬሽን ጉዳይ ሃሪስን 'የድንበር ፈላጭ ቆራጭ' ሲሉ ከሰሱ