በማላዊ ለአሳዳጊ አልባ ሕፃናት መጠጊያ የኾነው ማዕከል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በማላዊ ለአሳዳጊ አልባ ሕፃናት መጠጊያ የኾነው ማዕከል

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የቅርብ ጊዜያት አኀዛዊ መረጃዎች እንዳመለክቱት፣ በማላዊ ከ15 በመቶ በላይ የሚኾኑት ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የኾኑ ሕፃናት አሳዳጊ አልባ ናቸው።

ይህም፣ በከፊል በኤች.አይ.ቪ/ኤድስ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ መጠን በመጨመሩ ሲኾን፣ ዞኢ ፋውንዴሽን የተባለ ገባሬ ሠናይ ቡድን፣ ለአደጋ የተጋለጡትን ሕፃናት የወደፊት ዕጣ ለማቃናት ያለመ ጥረት ይዟል።

ቺምዌምዌ ፓዳታ በማላዊ ሊሎንግዌ ከሚገኘው የንዶዳኒ መንደር ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይመልከቱ፡፡