ከትረምፕ ጎን በእጩ ምክትል ፕሬዝደንትነት የሚወዳደሩት ጄ. ዲ. ቫንስ ማናቸው?

  • ቪኦኤ ዜና

የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ የኦሃዮ ግዛት ሴናተር ጄ. ዲ ቫንስ

Your browser doesn’t support HTML5

ከትረምፕ ጎን በእጩ ምክትል ፕሬዝደንትነት የሚወዳደሩት ጄ. ዲ. ቫንስ ማናቸው?

በምክትል ፕሬዝደንትነት እጩ ማን ይቀርባል የሚለው ጥያቄ ለወራት ከዘለቀ በኋላ፣ ዶናልድ ትረሞፕ የኦሃዮውን እንደራሴ ጄ ዲ ቫንስ እንደመረጡ ትላንት ይፋ አድርገዋል። ጄ ዲ ቫንስ በእ.አ.አ 1952 እጩ ምክትል ፕሬዝደንት ከነበሩት ሪቻርድ ኒክሰን ወዲህ የቀረቡ ወጣቱ እጩ ናቸው ተብሏል።

ቫንስ ለፖለቲካ ፉክክሩ አዲስ ገቢ እንደመሆናቸው፣ በፖለቲካ ረገድ ያላቸው ልምድ የሚፈተንበት ነው።

የቪኦኤዋ ቲና ትሪን የላከችውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።