የኬንያ ቤተ ክርስቲያን ምክር ቤት ፕሬዝዳንቱ ካቢኔውን እንዲበተኑ ጠየቀ

  • ቪኦኤ ዜና

የኬንያ አብያተ ክርስቲያናት ፕሬዝዳንቱ በአስተዳደራቸው ላይ የሚካሄደው ተቃውሞ በመቀጠሉ ካቢኔያቸውን እንዲበተኑ ጠየቁ። ፕሬዝዳንቱ ዊሊያም ሩቶ ተቃውሞውን የቀሰቀሰውን የግብር ጭማሪ የሚያስከትለውን ረቂቅ ሕግ ቢያነሱትም አንዳንድ የቤተክርስቲያን መሪዎችን ጨምሮ፤ በርካታ ኬንያውያን በሀገሪቱ ተንሰራፍቷል ያሉትን ሙስና እንዲያጸዱ ይፈልጋሉ።

መሐመድ የሱፍ ከናይሮቢ ያደረሰንን ዘገባ፣ ስመኝሽ የቆየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።

Your browser doesn’t support HTML5

የኬንያ ቤተ ክርስቲያን ምክር ቤት ፕሬዝዳንቱ ካቢኔውን እንዲበተኑ ጠየቀ