የተያዘው ሳምንት፤ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ደግመው ለመመረጥ የሚያደርጉት ጥረት ውጤት ያመጣ እንደሁ የሚፈተሽበት ነው። የዕድሜያቸው መግፋትንና እና ለመምራት ያላቸውን ብቃት በመጥቀስ፣ ከውድድሩ ራሳቸውን እንዲያገሉ የሚጠይቁ ድምጾች እያየሉ መጥተዋል። እስከአሁን በታየው ግን፣ ዲሞክራቲክ ፓርቲውን የሚደግፉ መራጮች ጉዳዩ እያሳሰባችው እንደሆነ ቢገነዘቡም፣ በርካታ አጋሮቻቸው ለባይደን የሚሰጡት ድጋፍ እንደቀጠለ ነው።
Your browser doesn’t support HTML5
ለባይደን ምረጡኝ ዘመቻ ይኽ ሳምንት ትርጉም ይኖረዋል
የቪኦኤዋ ቬሮኒካ ባልዴራስ ኤግሌሲያስ የላከችውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።