የዩናይትድ ስቴትስ ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ከሁለት ዓመት በፊት በዚኽ ወር፣ እ.ኤ.አ. በ1973፥ ፅንስ ማቋረጥን ሕጋዊ የሚያደርገውን ውሳኔ በመሻር፣ በአገሪቱ የፖለቲካ ምኅዳር ላይ ተጽእኖ የሚያሳድር ውሳኔ አሳልፏል።
በዚኽ ዓመት ኅዳር ወር በሚካሔደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ፣ ፅንስ ማቋረጥ እንደ ትልቅ ጉዳይ አነጋጋሪ እየኾነ ነው።
Your browser doesn’t support HTML5
የቪኦኤ ከፍተኛ ዘጋቢ ካሮሊን ፕረሱቲ፣ በጉዳዩ ላይ የሚያዘው አቋም፣ በፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዘመቻው ምን ዓይነት ጫና እንደሚያሳድር ተመልክታለች። ደረጀ ደስታ ወደ አማርኛ መልሶታል።