የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ምርጫ ተፎካካሪዎች ከሚያካሂዷቸው ሁለት ክርክሮች ውስጥ የመጀመሪያው በመጪው ሐሙስ ሰኔ 20 ቀን 2016 ዓ.ም ይካሄዳል። ሆኖም እጩዎቹ እንደ ኢምግሬሽን እና የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ሚስጥራቸውን ለማስጠብቅ ዝም ማስባያ ገንዘብ ከፍለዋል በሚል በቀረበባቸው ክስ ጥፋተኛ መባላቸውን በመሳሰሉ ጉዳዮች ላይ የሚያደርጓቸው ንግግሮች ተቋሙቀው ቀጥለዋል።
የቪኦኤ ቪሮኒካ ባልደራስ ኢግሊስያስ ዝርዝር አላት ደረጀ ደስታ ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5