የባይደን እና የትራምፕ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ፖሊሲዎች ምን ይመስሉ ይሆን

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የባይደን እና የትራምፕ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ፖሊሲዎች ምን ይመስሉ ይሆን

በመካከለኛው ምስራቅ እና በአውሮፓ እየተካሄዱ ያሉት ጦርነቶች እና ዩናይትድ ስቴትስ ከቻይና ጋር ያላት ፉክክር - በመጭው የጥቅምት ወር ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አሸአፊ ማንም ይሁን ማን የዩናይትድ ስቴትስ ዲፕሎማቶች የሚጋፈጧቸው ቁልፍ ጉዳዮች ሆነው ይቆያሉ።

የአሜሪካ ድምጿ የዋይት ሃውስ ከፍተኛ ዘጋቢ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ የሁለቱ ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች፣ ጆ ባይደን እና ዶናልድ ትራምፕ በውጭ ፖሊሲዎቻቸው ቅድሚያ የሚሰጧቸውን ጉዳዮች መልከት ያደረገችበትን ዘገባ አሉላ ከበደ ወደ አማርኛ መልሶታል።