ተፈናቃዮች መጠለያ ያደረጓት የሰሜን ዳርፉር ዋና ከተማ ኤል ፋሽር “የለየለት ጦርነት ቀጣና” ሆናለች

  • VOA News

Your browser doesn’t support HTML5

ተፈናቃዮች መጠለያ ያደረጓት የሰሜን ዳርፉር ዋና ከተማ ኤል ፋሽር “የለየለት ጦርነት ቀጣና” ሆናለች

በሱዳን ሰሜን ዳርፉር ክፍለ ግዛት የፈጥኖ ደራሽ ድጋፍ ሰጪ ኅይሎች ታጣቂዎች በዋና ከተማዋ ኤል ፋሽር ሆስፒታሎች እና መጠለያ ካምፖች ላይ ጥቃት እያደረሱ መሆኑን ተፈናቃዮች እና ሐኪሞች ተናገሩ፡፡

ግብረ ሰናይ ድርጅቶችም በሱዳኑ ጦርነት ምክንያት ከመኖሪያቸው የተፈናቀሉ ስደተኞች መሸሻ የሆነችው ኤል ፋሽር ስትታመስ ዓለም በቂ ትኩረት አልሰጣትም በማለት ወቅሰዋል፡፡

ሄንሪ ዊልክንስ ከለንደን ያጠናቀረው ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።