እስራኤል አራት ታጋቾችን ነፃ አወጣች በመቶዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያንን ሞተዋል

  • VOA News

Your browser doesn’t support HTML5

እስራኤል አራት ታጋቾችን ነፃ አወጣች በመቶዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያንን ሞተዋል

እስራኤል በሳምንቱ መጨረሻ በጋዛ የስደተኞች ካምፕ ላይ ባደረገችው ወረራ አራት ታጋቾችን ነፃ አውጥታለች።

በሃማስ የሚመራው የጋዛ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የእስራኤል ጦር በጥቃቱ ቢያንስ 274 ፍልስጤማውያንን ገድሏል ብሏል።

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ በዚህ ሳምንት ወደ ክልሉ ይመለሳሉ፡፡

የቪኦኤ አራሽ አራብሳዲን ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።