የባይደን የፈረንሳይ ጉዞ

  • VOA News

Your browser doesn’t support HTML5

የባይደን የፈረንሳይ ጉዞ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከአምስት ቀናት የፈረንሳይ ጉዞ በኋላ እሁድ እለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።

ባይደን በፈረንሳይ ቆይታቸው ወቅት አሜሪካ ዲሞክራሲን በመላው ዓለም ለማስፈን ያላትን ሚና አጉልተው አሳይተዋል።

የባይደን የፈረንሳይ ጉዞ በተመለከተ በአሜሪካ ድምጽ ዘጋቢዎች የተሰናዳውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።