በዳርፉር የዘር ማጽዳት ጥቃት ምላሽ የአፍሪካ ኅብረት እና ተመድ ተተቹ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በዳርፉር የዘር ማጽዳት ጥቃት ምላሽ የአፍሪካ ኅብረት እና ተመድ ተተቹ

የአፍሪካ ኅብረት እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት፣ ለዳርፉር የዘር ማጽዳት ጥቃት በቂ ምላሽ አልሰጡም፤ የሚል ትችት ቀረበባቸው፡፡

በሱዳን ዳርፉር ክፍለ ግዛት፣ የዘር ማጽዳት ጥቃቱ በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት፣ የመንግሥታቱ ድርጅትም ኾነ የአፍሪካ ኅብረት፣ በአገሪቱ ላይ የጦር መሣሪያ ማዕቀብ መጣል አለባቸው፤ ሲል ሂዩማን ራይትስ ዋች ባወጣው ዐዲስ ሪፖርት አሳስቧል።

ሄንሪ ዊልኪንስ ያነጋገራቸው ዋናው የሪፖርቱ አቅራቢ፣ የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ምላሽ እንዳሳዘናቸው ገልጸዋል።