በኢንተርኔት ላይ የሚፈፀም ጥቃት ኢትዮጵያ ውስጥ የሴቶችን ድምፅ እያፈነ መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በኢንተርኔት ላይ የሚፈፀም ጥቃት ኢትዮጵያ ውስጥ የሴቶችን ድምፅ እያፈነ መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ

በኢንተርኔት ላይ የሚሰራጩ ተገቢ ይልሆኑ ስድቦች እና የጥላቻ ንግግሮች ላይ የተደረገ አንድ ጥናት፣ ኢትዮጵያዊ ሴቶች በፌስቡክ፣ በቴሌግራም እና በኤክስ የሚፈፀም ጾታዊ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑን አመልክቷል።

ማያ ምስክር በዚህ ዙሪያ ከአዲስ አበባ ያደረሰችንን ዘገባ፣ ስመኝሽ የቆየ ታቀርበዋለች።