ሙስና በማላዊ የመንገዶች ግንባታ ላይ አደጋ ጋርጧል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ሙስና በማላዊ የመንገዶች ግንባታ ላይ አደጋ ጋርጧል

በማላዊ በመንግስት መሥሪያ ቤቶች የግዥ አፈጻጸም ስርዓት ውስጥ የሚታዩ ጉድለቶች ትኩረት እንዲሰጣቸው የምጣኔ ሃብት እና የተጠያቂነት ተቋማት መንግስቱን አሳስበዋል።

የማላዊ መሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች የ2021 አመታዊ ሪፖርት በማላዊ የመንግስት መሥሪያ ቤቶች ውስጥ ‘ተንሰራፍቷል፤ ያለውን ሙስና ዘርዝሯል። በተለይ የግንባታ ኢንዱስትሪው ዘርፍ ያለው የከፋ መሆኑን ጠቁሟል።

ቺምዌምዌ ፓዳታ ከሊሎንግዌ ያደርሰንን ዘገባ ነው፡፡