በኤአይ አማካኝነት ተመስለው የሚሠሩ ድምጾች እና ምስሎች የደቀኑት ስጋት እና መላ ፍለጋው

Your browser doesn’t support HTML5

በኤአይ አማካኝነት ተመስለው የሚሠሩ ድምጾች እና ምስሎች የደቀኑት ስጋት እና መላ ፍለጋው

የሰው ሰራሽ አዕምሮ ለምርጫ ዘመቻ ከገንዘብ ማሰባሰብ እስከ ማስታወቂያዎች ድረስ የዩናይትድ ስቴስ የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች ሁለንተናዊ ገጽታ በመሆን ላይ ነው።

አንዳንድ የሕግ አውጭዎች በዘንድሮው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የመራጮችን እምነት መሸርሸራቸው እውን እየሆነ ነው ያሏቸውን በሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ አማካኝነት አስመስለው የሚሠሩ ድምጾች እና ምስሎች አጠቃቀም በተሻለ መቆጣጠር የሚያስችሉ መንገዶች ፍለጋ ይዘዋል።