በአሜሪካ በአመጋገብ የሚከሠት ከባድ የጤና ችግር እና የሚሰጠው ትኩረት

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በአሜሪካ በአመጋገብ የሚከሠት ከባድ የጤና ችግር እና የሚሰጠው ትኩረት

በአሜሪካ፣ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች በሕይወት ዘመናቸው በአንድ ወቅት፣ ከአመጋገባቸው ጋራ ለተያያዘ ከባድ የጤና ችግር ይጋለጣሉ።

በኮቪድ-19 ወረርሺኝ ጊዜም፣ የሕክምና ርዳታ ያስፈለጋቸው ሰዎች ቁጥር ጨምሮ ነበር።

ይኹን እንጂ፣ ነጭ ባልኾኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች የሚከሠት ከአመጋገብ ጋራ ተያያዥ የኾነ የጤና ችግር፣ በቂ ትኩረት አይሰጠውም፡፡

የፒ ቢ ኤስ ኒውስአወር ፕሮግራም ዘጋቢዋ አምና ናዋዝ ያጠናቀረችው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፡፡