የሩዋንዳ ዘር ማጥፋት ሠላሳኛ ዓመት መታሰቢያ ተጀመረ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የሩዋንዳ ዘር ማጥፋት ሠላሳኛ ዓመት መታሰቢያ ተጀመረ

ሩዋንዳ እንደ አውሮፓውያን የቀን አቆጣጠር በ1994 ዓም የተፈጸመውን የዘር ማጥፋት ሠላሳኛ ዓመት መታሰቢያ ተጀምሯል። ቁጥሩ ወደ አንድ ሚሊዮን የሚጠጋ ሕዝብ ያለቀበትን የዘር ማጥፋት ሰለባዎች መታሰቢያ ትናንት እሁድ ዋና ከተማዋ ኪጋሊ ላይ በተካሄደ ተጀምሯል፡፡

የሩዋንዳ ፕሬዚደንት ፖል ካጋሜ በሥነ ስርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር ፣ የተደቀነው የዘር ማጥፋት አድራጎትን አልተፈጸም ብሎ መካድን አውግዘዋል። የጎሣ ተኮር ፖለቲካ አቀንቃኝነትን ዓለም አንድ ላይ ሆኖ እንዲጋፈተው ጥሪ አቅርበዋል።

ሴናንዱ ቶርድ ከኪጋሊ ያጠናቀረውን እና በአሶሽየት ፕሬስ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።