በታይዋን ርዕደ መሬት 7 ሰዎች ሞቱ ከ700 በላይ ቆሰሉ

 የነፍስ አድን ቡድን አባላት  በሕንፃ ውስጥ በሕይወት የተረፉ ሰዎችን ሲፈልጉ ያሳያል

የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋው ከደረሰ በኋላ በሕንፃዎች ላይ የደረሰ ጉዳት ያሳያል

የታይዋን ምስራቃዊ ክፍል በመሬት መንቀጥቀጥ ከተመታ በኋላ አውራ ጎዳናዎች ፈራርሰው ይታያሉ፡፡ 

ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ በታይዋን ምስራቃዊ ክፍልን ከመታ በኋላ የተጎዳው የኡራነስ ሕንፃ በሁዋልያን 

የአደጋ ጊዜ ሠራተኞች በታይዋን ምስራቃዊ ክፍል በኒው ታይፔ ከተማ ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ ከተከሰተ በኋላ ከፈራረሰው ሕንፃ በሕይወት የተረፈውን ሰው ሲረዱ ያሳያል

በታይዋን ምስራቃዊ የመሬት መንቀጥቀጥ ከተከሰተ በኋላ በዪለን በሚገኝ ገበያ ማዕከል ወለል ላይ ሸቀጣሸቀጦች ተበታትነው ይታያል፡፡

ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ በታይዋን ምስራቃዊ ክፍልን ከመታ በኋላ የተጎዳው የኡራነስ ሕንፃ በሁዋልያን