ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች በግላስጎው

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች በግላስጎው

በስኮትላንድ ግላስኮው በተካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፉ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ሁለት የወርቅ፣ አንድ የብር እና አንድ ነሃስ በድምሩ አራት ሜዳሊያዎችን አግኝተዋል።

ኤቢሳ ነገሰ የውድድሩን ማጠቃለያ በተመለከተ ያሰናዳውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።