ቀሪና ድጋሚ ምርጫ በአራት ክልሎች ሊካሄድ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ቀሪና ድጋሚ ምርጫ በአራት ክልሎች ሊካሄድ ነው

በስድስተኛው ዙር ምርጫ ባልተካሄደባቸው አራት ክልሎች ምርጫ ለማካሄድ መዘጋጀቱን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ምርጫው ለዘጠኝ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ለ26 የክልል ምክር ቤት መቀመጫዎች የሚካሄድ ነው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።