የዩናይትድ ስቴትስ የዓለምአቀፍ ልማት ኤጀንሲ (ዩኤስኤአይዲ) ሥር ተደራጅቶ ካለፈው ዓመት ጥር ወር ጀምሮ ሲንቀሳቀስ የቆየው “የኢትዮጵያ የማኅበረሰብ ተሳትፎ ፕሮግራም” በድሬዳዋ ከተማ በአዘጋጀው የምክክር መድረክ ዕቅዱን ለባለድርሻ አካላት አስተዋውቋል።
እቅዱ በኢትዮጵያ የሲቪክ ማኅበራትን በቁጥርና በዐቅምም የማጠናከር ፋይዳ እንደሚኖረው የፕሮግራሙ አስተባባሪ ወይዘሮ ብሌን ዐሥራት ለቪኦኤ ገልፀዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።