የዩክሬን የፖለቲካ እና ወታደራዊ የውስጥ ክፍፍል አስግቷል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የዩክሬን የፖለቲካ እና ወታደራዊ የውስጥ ክፍፍል አስግቷል

ዩክሬን በጦርነቱን እንድታሸንፍ እስካሁን አጋሮቿ ድጋፍ እያደረጉላት ቢሆንም በፕሬዚደንት ቮሎዶሚር ዘለንስኪ እና በከፍተኛው ጄነራላቸው ቫለሪ ዞልዠኒ መካከል የተፈጠረው ክፍፍል ሀገሪቱ የሩሲያን ጥቃት የመቋቋም አቅሟ ላይ ተጽዕኖ እንዳያስከትል አስግቷል።

አና ቼርኒኮቫ ከኪቭ ያደረሰችንን ዘገባ ኤደን ገረመው እንደሚከተለው አሰናድታዋለች።