በኑሮ ውድነት ምክኒያት በናይጄሪያ የተነሳው ተቃውሞ ባለሥልጣናትን አስግቷል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በኑሮ ውድነት ምክኒያት በናይጄሪያ የተነሳው ተቃውሞ ባለሥልጣናትን አስግቷል

በምግብ ዋጋ መጨመር ምክንያት በናይጄሪያ ሁለት ግዛቶች በተቀሰቀሰው ተቃውሞ ባለሥልጣናት ስጋት ላይ ናቸው። የአገሪቱ የገንዘብ ሚኒስትር ኦላዋሌ ኢዱን፣ መንግሥት የግብርና ምርትን በመጨመር የዋጋ ቅነሳ ለማድረግ እንደሚሞክር ተናግረዋል። ቲሞቲ ኦቢየዙ ከአቡጃ ያደረሰንን ዘገባ ዝርዝር ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።