የገነነ መኩሪያ ሕይወትና ሥራዎች በወዳጆቹ አንደበት

Your browser doesn’t support HTML5

የገነነ መኩሪያ ሕይወትና ሥራዎች በወዳጆቹ አንደበት

ሰኞ ጥር 13 ቀን 2016 ዓ.ም በ58 ዓመቱ ሕይወቱ ያለፈው የስፖርት ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ "ሊብሮ” በሚል ቅጽል ስሙ ይታወቅ ነበር። ቤተሰቦቹና የሞያ አጋሮች ስለ ሕይወቱና ሥራዎቹ ጥዊት አካፍለውና።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።