በቁንጅና ውድድር የአንጎል ካንሰርን እየታገለች ተስፋዋን ያደመቀችው ራይሞክ ቃለ ኣብ

Your browser doesn’t support HTML5

በቁንጅና ውድድር የአንጎል ካንሰርን እየታገለች ተስፋዋን ያደመቀችው ራይሞክ ቃለ ኣብ

ራይሞክ ቃልኣብ ትባላለች፡፡ በአጋጠማት የአንጎል ካንሰር ሕመም፣ የሕክምና ክትትል ለማድረግ፣ ከኤርትራ ወደ ሀገረ ታይላንድ ታቀናለች። በታይላንድ ቆይታዋ፥ ከሕመሙ፣ ከሕክምናው ወጪ እና ሒደት በተጨማሪ፣ ከልጆቿ እና ከቤተሰቦቿ መራቋ ለድባቴ አጋልጧት ነበር፡፡ ታዲያ ራይሞክ ወደ ቁንጅና ውድድር የገባችው፣ ከዚኽ ኹኔታ ለመውጣት ያደረባት ተነሣሽነት ነበር፡፡

ራይሞክ ስለ ሕይወት ታሪኳ ለትግርኛ ክፍል ባልደረባ ዊንታ ኪዳኔ አካፍላታለች።