በኬንያ ትልቁ የፍልሰተኞች ካምፕ የምትገኘው ብቸኛ ሴት ሹፌር

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በኬንያ ትልቁ የፍልሰተኞች ካምፕ የምትገኘው ብቸኛ ሴት ሹፌር

ባቱላአሊ በሴቶች ላይ በማኅበረሰቡ የተጣለውን እንቅፋት ችላ ብላ፣ በኬንያ በሚገኘው ትልቁ ዳዳብ የፍልሰተኞች ካምፕ በሹፌርነት በማገልገል ላይ ነች፡፡

የቪኦኤው አህመድ ሁሴን ባቱላን አግኝቶ የሚከተለውን ዘገባ ልኳል።