ዩናይትድ ስቴትስ በአሸባሪነት የፈረጀችው የሐማስ ታጣቂ ቡድን፣ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎቹን ለመምራትና ታጋቾቹን ለመሸሸግ፣ በጋዛ የሚገኙ ሆስፒታሎችን ይጠቀማል፤ የሚለውን የእስራኤል ክርክር፣ አሜሪካ ደግፋለች።
የአሜሪካ ድምፅ የብሔራዊ ደኅንነት ዘጋቢ ጄፍ ስሌደን፣ በዚኽ ጉዳይ ላይ ያቀረበው ዘገባ፣ ነው፡፡