ከመቐለ ማረሚያ ቤት ለማምለጥ ከሞከሩ እስረኞች አራቱ እንደተገደሉ ተገለጸ

Your browser doesn’t support HTML5

ከመቐለ ማረሚያ ቤት ለማምለጥ ከሞከሩ እስረኞች አራቱ እንደተገደሉ ተገለጸ

በትግራይ ክልል፣ ከመቐለ ማረምያ ቤት ለማምለጥ ከሞከሩ 125 ታራሚዎች መሀከል አራቱ እስረኞች እንደተገደሉ፣ ማረሚያ ቤቱ አስታወቀ፡፡

ከትላንት በስቲያ ቅዳሜ፣ እስረኞቹ ጠባቂዎችን በማጥቃት ለማምለጥ ሙከራ ማድረጋቸውን የገለጹት የማረሚያ ቤቱ አስተባባሪ ኮማንደር ዐማኑኤል ፍሥሓ፣ ግርግሩ ወደ መረጋጋት መምጣቱንና መነሻውም እየተጣራ እንደሚገኝ አመልክተዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።