ወከባ እና የኃይል ጥቃት አዳጊ ልጆችን ለአእምሮ ጤና መታወክ ሊያጋልጥ ይችላል?

Your browser doesn’t support HTML5

ወከባ እና የኃይል ጥቃት አዳጊ ልጆችን ለአእምሮ ጤና መታወክ ሊያጋልጥ ይችላል?

በአዳጊ ልጆች ላይ፣ በትምህርት ቤት አለያም በመንደር ውስጥ፣ የዕድሜ እኩያቸው በኾኑ ‘ጉልበተኛ’ ልጆች፣ አለያም በሌሎች ታላላቆቻቸው የሚፈጸሙ ጥቃቶች እና ወከባዎች፣ በጊዜው ከሚኖራቸው ማኅበራዊ ምስቅልቅል እና የሥነ ልቡና ጉዳት በተጨማሪ፣ በኋለኛው የአዋቂነት ዘመናቸው የሚያስከትሉት የአእምሮ ጤና ሁከት ይኖሩ ይኾን?
ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡን ዶር. ቢኒያም ገሰሰ፥ የልጆች፣ የወጣቶች እና የአዋቂዎች ልዩ የአዕምሮ ሐኪም ናቸው። በፔንሲልቫንያ ክፍለ ግዛት የሆሊ ስፕሪት ሆስፒታል የአእምሮ ሕክምና ክፍል ሊቀ መንበርም ናቸው።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የቪዲዮ ዘገባ ያገኛሉ👇)