ዩናይትድ ስቴትስ ያቀረበችውን የሰብአዊ ርዳታ ተኩስ አቁም ጥሪ ኔታንያሁ ተቃወሙ

Your browser doesn’t support HTML5

ዩናይትድ ስቴትስ ያቀረበችውን የሰብአዊ ርዳታ ተኩስ አቁም ጥሪ ኔታንያሁ ተቃወሙ

በጋዛ የሚደረግ የተኩስ አቁም ስምምነትን አስመልክቶ፣ በአረብ ሀገራት መሪዎች መካከል አለመግባባቶች ቢቀጥሉም፤ ዩናይትድ ስቴትስ፣ ለሰብአዊ ርዳታ ሲባል ፋታ እንዲኖር እየጠየቀች ነው።

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ግን፣ ትላንት እሑድ ባደረጉት ንግግር ጥሪውን ተቃውመው፣ በሐማስ ታጣቂዎች የተወሰዱ ታጋቾች ሳይመለሱ የተኩስ አቁም ስምምነት አይኖርም፤ ብለዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የቪዲዮ ዘገባ ያገኛሉ)