በዓለም ሀገራት የልጆች እና የወጣቶች የአእምሮ ጤና ሁከት አሳሳቢ ኾኗል

Your browser doesn’t support HTML5

በዓለም ሀገራት የልጆች እና የወጣቶች የአእምሮ ጤና ሁከት አሳሳቢ ኾኗል

በዩናይትድ ስቴትስ የአዳጊ ሕጻናት እና የወጣቶች የአእምሮ ጤና ሁከቶች፣ ከአሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደደረሱ፣ የዩናይትድ ስቴትሱ የበሽታዎች መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ድርጅት (CDC) አስታወቀ።

በሌሎች የዓለም ሀገራትም የሚታየው አዝማሚያ፣ ያንኑ ያህል የከፋ እንደኾነ ይፋ ተደርጓል። “ሐኪምዎን ይጠይቁ” በዛሬ ምሽት ቅንብሩ ትኩረት አድርጎበታል።

ለሞያዊ ማብራሪያው የሕፃናት፣ የወጣቶች እና የአዋቂዎች ልዩ የአዕምሮ ሕክምና ባለሞያውን ዶር. ቢኒያም ገሰሰን ጋብዘናል። ዶ/ር ቢኒያም፣ በፔንሲልቫንያ ክፍለ ግዛቱ የሆሊ ስፕሪት ሆስፒታል፣ የአእምሮ ሕክምና ክፍል ሊቀ መንበርም ናቸው።

ቃለ ምልልሱን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።