በናይጄሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ልጆች ከትምህርት ተደራሽነት ውጪ ኾነዋል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በናይጄሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ልጆች ከትምህርት ተደራሽነት ውጪ ኾነዋል

በናይጄሪይ፤ ከትምህርት ተደራሽነት ውጪ ያሉ ሕፃናት ቁጥር መጨመር፣ በሀገር ደረጃ፣ በእጅጉ አሳሳቢ ጉዳይ ኾኗል። 20 ሚሊዮን ሕፃናት ወደ ትምህርት ቤት እየሔዱ አይደለም። የችግሩ ምንጭ ባህላዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና የመሠረተ ልማት ውስንነት እንደኾነ፣ ተንታኞች እየተናገሩ ናቸው።

መፍትሔውም ቀላል እንዳልኾነ፣ የቪኦኤው ጊብሰን ኤሜካ ከአቡጃ በላከው ሪፖርት አመልክቷል፡፡ እንግዱ ወልዴ ያቀርበዋል።