ሩዋንዳ፡ በዓለም ዙሪያ ተችዎቿን ዝም ለማሰኘት “ሁከትን መሣሪያ ማድረጓን” ሂዩማን ራይትስ ዎች ከሰሰ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ሩዋንዳ፡ በዓለም ዙሪያ ተችዎቿን ዝም ለማሰኘት “ሁከትን መሣሪያ ማድረጓን” ሂዩማን ራይትስ ዎች ከሰሰ

ሂዩማን ራይትስ ዎች ሰሞኑን ባወጣው ዘገባ፣ የሩዋንዳን መንግሥት፣ በመጠነ ሰፊ የእመቃ ርምጃዎች ከሷል፡፡

የመብቶች ተሟጋች ተቋሙ፣ የአገሪቱ መንግሥት፣ “የነቀፌታ አስተያየት በሚሰነዝሩበት ዜጎች እና ከሀገር ውጭ በሚኖሩ ተቃዋሚዎቹ ላይ በሚፈጽመው ግድያ፣ አፈና እና ወከባ፣ ተቺዎቹን ዝም ለማሰኘት እየሞከረ ነው፤” ሲል ወንጅሎታል፡፡

ሄንሪ ሪጅዌል ከለንደን ያጠናቀረውን ዘገባ ነው፡፡