ከደቡብ ሊባኖስ፣ ትላንት ማክሰኞ የተተኮሱ በርካታ ሮኬቶች እና ፀረ ታንክ ሚሳዬሎች፣ በሰሜን እስራኤል ውስጥ በማረፋቸው፣ ከጋዛ በተጨማሪ ሌላ ሁለተኛው ግንባር እንዳይኖር ስጋት ፈጥሯል።
በጋዛ፣ በእስራኤል እና በሐማስ መካከል ያለው ጦርነት፣ ለአራተኛ ቀን በቀጠለበት ኹኔታ፣ በሁለቱም ወገኖች የሟቾች ቁጥር እየጨመረ ይገኛል።
ሊንዳ ግራድስቴይን ከኢየሩሳሌም ለቪኦኤ ተከታዩን ዘግባለች።