የእስራኤል እና ሐማስ ጦርነት በዓለም ጸጥታ በተለይም በኢትዮጵያ ላይ ምን ተጽእኖ ይኖረዋል?

Your browser doesn’t support HTML5

የእስራኤል እና ሐማስ ጦርነት በዓለም ጸጥታ በተለይም በኢትዮጵያ ላይ ምን ተጽእኖ ይኖረዋል?

ሐማስ፣በእስራኤል ላይ ያደረሰውን ድንገተኛ እና መጠነ ሰፊ ጥቃት ለመመከት፣ የእስራኤል ጦር፣ በጋዛ ዙሪያ በ10ሺሕዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን እንዳሰማራ አስታውቋል፡፡

ከዚኽምጋራ፣ 2ነጥብ3 ሚሊዮን ፍልስጥኤማውያን በሚኖሩባት ጠባብ ሰርጥ፣ እስራኤል ከፍተኛ መጠን ያለው ጥቃት ልታደርስ ትችላለች፤ የሚለው ስጋት እያየለ መጥቷል።

በእስራኤልእና በጋዛ ባለው ሐማስ መካከል የተከፈተው ጦርነት፣ በዓለም የጸጥታ ኹኔታ እና በተለይም ደግሞ በኢትዮጵያ ላይ ምን ዐይነት ተጽእኖ ይኖረዋል? ስንል፣ በሞርጋን ስቴት ዩንቨርስቲ መምህር የኾኑትን ፕሮፌሰር ጌታቸው መታፈሪያን አነጋግረናቸዋል።

ዝርዝሩንከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።