ፕሬዚዳንት ባይደንን ለመክሰስ የመጀመሪያው የይፋ ምስክርነት ተሰማ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ፕሬዚዳንት ባይደንን ለመክሰስ የመጀመሪያው የይፋ ምስክርነት ተሰማ

ሪፐብሊካን የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት፣ በፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ላይ የፖለቲካ ክስ ለመመሥረት የሚያስችለውን የመጀመሪያውን የይፋ ምስክርነት፣ ትላንት ኀሙስ አድምጠዋል፡፡

ፕሬዚዳንት ባይደን፣ ለቤተሰባቸው የገንዘብ ጥቅም ለማስገኘት ሥልጣናቸውን አላግባብ ተጠቅመዋል፤ ሲሉም ተከራክረዋል፡፡

ዴሞክራቶች ግን፣ ክሶቹን የሚደግፉ በቂ ማስረጃዎች አልቀረቡም፤ ሲሉ እንደሚከራከሩ የቪኦኤዋ የምክር ቤት ዘጋቢ ካትሪን ጊብሰን ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።