በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ፣ የኦሞ ወንዝ ሞልቶ እና አቅጣጫውን ስቶ በመውጣቱ፣ የአካባቢውን አርብቶ አደሮች እንዳፈናቀለ፣ የዞኑ አስተዳደር ገለጸ።
የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪ እና የፍትሕ መምሪያ ሓላፊ አቶ ተመስገን ጋርሾ ለአሜሪካ ድምፅ እንደገለጹት፣ በጎርፉ ምክንያት ቀደም ብለው ከተፈናቀሉት ከ60ሺሕ በላይ አርብቶ አደሮች በተጨማሪ፣ በተመሳሳይ ቁጥር የሚገመቱ አርብቶ አደሮች በስጋት ውስጥ ይገኛሉ፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።