በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የተደረጉ ንግግሮች መሬት ላይ ያለውን እውነታ ያንጸባርቃሉ ተባለ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የተደረጉ ንግግሮች መሬት ላይ ያለውን እውነታ ያንጸባርቃሉ ተባለ

የዓለም መሪዎች ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር ተያይዞ ለተፈጠረው ኢፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል መፍትሄ እንዲሹ ተጠየቀ

በኒው ዮርክ ትናንት በተጀመረው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ፣ የዓለም መሪዎች የመጀመሪያ ዙር ንግግራቸውን አድርገዋል። አብዛኛዎቹ መሪዎች በየሀገሮቻቸው በመሬት ላይ ባለው አስከፊ እውነታ ላይ ሲያተኩሩ፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሕዝቦች የኖሮ ሁኔታም በአስቸኳይ የሚሻሻልበት መንገድ እንዲፈለግም ጠይቀዋል።

ቬሮኒካ ባልዴራስ ኢግሌሲያስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።