በዓለም ዙሪያ ያሉ አርሶ አደሮች እንደገጠሟቸው ፈተናዎች ሁሉ፣ የኬንያ ቡና አምራቾችም፣ በአየር ንብረት ለውጥ፣ በቡና ዋጋ መዋዠቅ እና አሁን ደግሞ በመኖሪያ ቤቶች ዋጋ ማሻቀብ ጫና ውስጥ እንደገቡ ተገልጿል፡፡በዓለም አቀፉ የቡና ድርጅት ግምገማ፣ ኬንያ፣ በአፍሪካ አምስተኛዋ ትልቋ የቡና አምራች አገር ናት።
ፍራንሲስ ኦንቶምዋ ከናይሮቢ ያጠናቀረውን ዘገባ ዝርዝር ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
Your browser doesn’t support HTML5
የኬንያ ቡና አምራቾች በልዩ ልዩ ግፊቶች አዳጋች ኹኔታ ውስጥ ገብተዋል