የላምፔዱሳ ደሴት ስደተኞችን ለማስተናገድ ስትታገል ጣሊያን አውሮፓን ተጠያቂ አድርጋለች

Your browser doesn’t support HTML5

የላምፔዱሳ ደሴት ስደተኞችን ለማስተናገድ ስትታገል ጣሊያን አውሮፓን ተጠያቂ አድርጋለች

· በደሴቱ አቅራቢያ የስደተኞች ጀልባ ተገልብጦ አንድ ሕፃን ሰጥሟል

በጣሊያን የምትገኘው ትንሿ የላምፔዱሳ ደሴት፣ ከሰሜን አፍሪካ የመጡ ሰባት ሺሕ የሚደርሱ ስደተኞችን ለማስተናገድ ዛሬ ስትታገል ውላለች።

ትላንት ረቡዕ የደረሱትን ጨምሮ በደሴቲቱ የስደተኞቹ ቁጥር፣ ከአጠቃላይ የአካባቢው ነዋሪ ሕዝብ ብዛት ጋራ እኩል እንደኾነ ተገልጿል፡፡

የሮይተርስን ዘገባ ስመኝሽ የቆየ ወደ ዐማርኛ መልሳዋለች፡፡